am_tw/bible/names/gethsemane.md

7 lines
579 B
Markdown

# ጌቴሴማኒ
ጌቴሴማኒ ከኢየሩሳሌም በስተ ምሥራቅ ከቄድሮን ሸለቆ ማዶ፣ ደብረ ዘይት ተራራ አጠገብ ያለ የወይራ ዛፎች የነበሩበት አትክልት ቦታ ነው።
* የጌቴሴማኒ አትክልት ቦታ ኢየሱስና ተከታዮቹ ከሕዝቡ ርቀው ብቻቸውን ለመሆንና ለማረፍ የሚሄዱበት ቦታ ነበር።
* በይሁዳ አማካይነት ተላልፎ ከመስጠቱና ከመያዙ በፊት ኢየሱስ በጸሎት የቃተተው እዚያ ነበር።