am_tw/bible/names/eden.md

8 lines
688 B
Markdown

# ኤደን፣ ኤደን ገነት
በጥንት ዘመን ኤደን እግዚአብሔር የመጀመሪያውን ወንድና ሴት ያኖረበት የአትክልት ቦታ ያለው አካባቢ ነበር።
* አዳምና ሔዋን የነበሩበት አትክልት ቦታ ከኤደን ጥቂት ክፍሉ ብቻ ነበር።
* ኤደን የነበረበትን ትክክለኛ አካባቢ በእርግጠኝነት መናገር አይቻልም፤ የኤፍራጥስና የጤግሮስ ወንዝ ያጠጡት እንደ ነበር ግን ተገልጿል።
* ኤደን የዕብራይስጥ ቃል ሲሆን፣ “በጣም ደስ መሰኘት” የሚል ትርጕም አለው።