am_tw/bible/names/cyrus.md

8 lines
792 B
Markdown

# ቂሮስ
ቂቶስ በወታደራው ድል በ550 ዓ.ቅ.ክ. ገደማ የፋርስ መንግሥትን የመሠረተ ነበር። በዓለም ትሪክ ታላቁ ቂሮስ በመባልም ይታወቃል።
* ንጉሥ ቂሮስ ባቢሎንን ድል አደረገ፤ ይህም በምርኮ እዚያ የነበሩ እስራኤላውያን ነጻ እንዲሆኑ አስቻለ።
* ቂሮስ በጦርነት ድል አድርጎ ለያዛቸው ሕዝቦች ደግ በመሆንም ይታወቃል። ለአይሁድ ሕዝብ ደግ መሆኑ ከምርኮ በኋላ የኢየሩሳሌምን ቤተ መቅደስ እንደ ገና መሥራት ቻሉ።
* ቂሮስ ሥልጣን ላይ የነበረው ዳንኤል፣ ዕዝራና ነህምያ በነበሩበት ዘመን ነበር።