# ቂሮስ ቂቶስ በወታደራው ድል በ550 ዓ.ቅ.ክ. ገደማ የፋርስ መንግሥትን የመሠረተ ነበር። በዓለም ትሪክ ታላቁ ቂሮስ በመባልም ይታወቃል። * ንጉሥ ቂሮስ ባቢሎንን ድል አደረገ፤ ይህም በምርኮ እዚያ የነበሩ እስራኤላውያን ነጻ እንዲሆኑ አስቻለ። * ቂሮስ በጦርነት ድል አድርጎ ለያዛቸው ሕዝቦች ደግ በመሆንም ይታወቃል። ለአይሁድ ሕዝብ ደግ መሆኑ ከምርኮ በኋላ የኢየሩሳሌምን ቤተ መቅደስ እንደ ገና መሥራት ቻሉ። * ቂሮስ ሥልጣን ላይ የነበረው ዳንኤል፣ ዕዝራና ነህምያ በነበሩበት ዘመን ነበር።