am_tw/bible/names/cornelius.md

9 lines
739 B
Markdown

# ቆርኔሌዎስ
ቆርኔሌዎስ በትውልድ አይሁድ ያልሆነ የሮም ወታደሮች ባለ ሥልጣን ነበር።
* ዘወትር ለእግዚአብሔር ይጸልይ ነበር፤ ለድኾች ምጽዋት የሚሰጥ ደግ ሰው ነበር።
* ቆርኔሎዎስና ቤተ ሰቡ ሐዋርያው ጴጥሮስ የሚያስተምረውን ወንጌል ሰምተው በኢየሱስ አመኑ።
* የቆርኔሌዎስ ቤተ ሰቦች አይሁድ ያልነበሩ የመጀመሪያዎቹ አማኞች ነበሩ።
* ይህም ኢየሱስ እርሱ የመጣው አረማውያንን ጨምሮ ሰዎችን ሁሉ ለማዳን መሆኑን ለኢየሱስ ተከታዮች ግልጽ አደረገላቸው።