በርናባስ
በርናባስ በሐዋርያት ዘመን የነበረ ከጥንት ክርስቲያኖች አንዱ ነበር
- በርናባስ ከሌዊ ነገድ የተገኘ እስራኤላዊ ሲሆን፥ የመጣው ከቆጵሮስ ደሴት ነበር
- ሳውል(ጳውሎስ) ክርስቲያን በሆን ጊዜ እንደአንድ አማኝ እንዲቀበሉት ሌሎች አማኞችን ያግባባ በርናባስ ነበር
- በርናባስና ሳውል በተለያዩ ከተማዎች የኢየሱስን ወንጌል ለመስበክ አብረው ተጉዘው ነበር
- ስሙ፥ ዮሴፍ ነበር በኋላ ግን፥ “በርናባስ” ተብሎአል፤ “በርናባስ”፥ “የመፅናናት ልጅ” ማለት ነው