# በርናባስ በርናባስ በሐዋርያት ዘመን የነበረ ከጥንት ክርስቲያኖች አንዱ ነበር * በርናባስ ከሌዊ ነገድ የተገኘ እስራኤላዊ ሲሆን፥ የመጣው ከቆጵሮስ ደሴት ነበር * ሳውል(ጳውሎስ) ክርስቲያን በሆን ጊዜ እንደአንድ አማኝ እንዲቀበሉት ሌሎች አማኞችን ያግባባ በርናባስ ነበር * በርናባስና ሳውል በተለያዩ ከተማዎች የኢየሱስን ወንጌል ለመስበክ አብረው ተጉዘው ነበር * ስሙ፥ ዮሴፍ ነበር በኋላ ግን፥ “በርናባስ” ተብሎአል፤ “በርናባስ”፥ “የመፅናናት ልጅ” ማለት ነው