am_tw/bible/names/ashdod.md

8 lines
846 B
Markdown

# አሽዶድ አዛጦን
አሽዶድ ከአምስቱ በጣም ጠቃሚ የፍልስጥኤም ከተሞች አንዷ ነበረች። ሜድትራኒያን ባሕር አጠገብ ከከነዓን ደቡብ ምዕራብ፥ በጋዛና በኢዮጴ መካከል ግማሽ ርቀት ላይ ነበር የምትገኘው
* የፍልስጥኤማውያን ጣዖት የዳጎን ቤተመቅደስ የነበረው በአሽዶድ ነበር።
* የቃል ዲዳኑን ታቦት በመውሰዳቸውና አሽዶድ በነበረው የአረማውያን ቤተመቅደስ ውስጥ በማኖራቸው እግዚአብሔር የአሽዶድ ሰዎችን ክፉኛ ቀጣቸው
* የዚህች ከተማ የግሪክ ስም አዛጦን ነው። ወንጌላዊው ፊሊጶስ ወንጌል ከሰበከባቸው ከተሞች አንዷ ነበረች