1.0 KiB
1.0 KiB
አሳፍ
አሳፍ ሌዋዊ ካህን ሲሆን፥ ለንጉሥ ዳዊት መዝሙሮች ሙዚቃ ያዘጋጀ ጥሩ ስጦታ ያለው ሙዚቀኛ ነበር። አሳፍ የራሱን መዝሙሮችም ጽፎአል
- በቤተ መቅደሱ አምልኮ ዝማሬ ከሚያቀርቡ ሦስት ሙዚቀኞች አንዱ እንዲሆን አሳፍ በንጉሥ ዳዊት ተሹሞ ነበር። ከእነዚህም መዝሙሮች አንዳንዶቹ ትንቢት ነበሩ
- አሳፍ ልጆቹን-------------- ነበር፤ ይህንኑ ኅላፊነት በመፈጸም ቤተመቅደሱ ውስጥ የሙዚቃ መሣሪያዎችን ይጫወቱና ትንቢት ይናገሩ ነበር
- ከሙዚቃ መሣሪያዎቹ ጥቂቱ ዋሽንት፥ በገና፥ መለከትና ጽናጽል ነበሩ።
- መዝሙር 50 እና እንዲሁም 73-85 ያሉት መዝሙሮች የአሳፍ እንደሆኑ ይነገራል። ምናልባትም ከእነዚህ መዝሙሮች አንዳንዶቹ በእርሱ ቤተሰቦች ተጽፈው ይሆናል