am_tw/bible/names/asaph.md

9 lines
1.0 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# አሳፍ
አሳፍ ሌዋዊ ካህን ሲሆን፥ ለንጉሥ ዳዊት መዝሙሮች ሙዚቃ ያዘጋጀ ጥሩ ስጦታ ያለው ሙዚቀኛ ነበር። አሳፍ የራሱን መዝሙሮችም ጽፎአል
* በቤተ መቅደሱ አምልኮ ዝማሬ ከሚያቀርቡ ሦስት ሙዚቀኞች አንዱ እንዲሆን አሳፍ በንጉሥ ዳዊት ተሹሞ ነበር። ከእነዚህም መዝሙሮች አንዳንዶቹ ትንቢት ነበሩ
* አሳፍ ልጆቹን-------------- ነበር፤ ይህንኑ ኅላፊነት በመፈጸም ቤተመቅደሱ ውስጥ የሙዚቃ መሣሪያዎችን ይጫወቱና ትንቢት ይናገሩ ነበር
* ከሙዚቃ መሣሪያዎቹ ጥቂቱ ዋሽንት፥ በገና፥ መለከትና ጽናጽል ነበሩ።
* መዝሙር 50 እና እንዲሁም 73-85 ያሉት መዝሙሮች የአሳፍ እንደሆኑ ይነገራል። ምናልባትም ከእነዚህ መዝሙሮች አንዳንዶቹ በእርሱ ቤተሰቦች ተጽፈው ይሆናል