እንድርያስ
- እንድርያስ ደቀ መዛሙርቱ እንደሆኑ እየሱስ ከመረጣቸው አሥራ ሁለት ሰዎች አንዱ ነበር(በኋላ ሐዋርያት የተባሉት)።
- የእንድርያስ ወንድም ስምዖን ጴጥሮስ ይባል ነበር፤ሁለቱም ዓሣ አጥማጆች ነበሩ።
- ደቀ መዛሙርቱ እንደሆኑ እየሱስ በጠራቸው ጊዜ ጴጥሮስና እንድርያስ በገሊላ ባሕር ዓሣ እያጥጠመዱ ነበር፤
- ጴጥሮስና እንድርያስ ከእየሱስ ጋር ከመገንኛተቸው በፊት ያአጥማቂው የዮሐንስ ደቀመዛሙርት ነበሩ።