am_tw/bible/names/andrew.md

7 lines
683 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# እንድርያስ
* እንድርያስ ደቀ መዛሙርቱ እንደሆኑ እየሱስ ከመረጣቸው አሥራ ሁለት ሰዎች አንዱ ነበር(በኋላ ሐዋርያት የተባሉት)።
* የእንድርያስ ወንድም ስምዖን ጴጥሮስ ይባል ነበር፤ሁለቱም ዓሣ አጥማጆች ነበሩ።
* ደቀ መዛሙርቱ እንደሆኑ እየሱስ በጠራቸው ጊዜ ጴጥሮስና እንድርያስ በገሊላ ባሕር ዓሣ እያጥጠመዱ ነበር፤
* ጴጥሮስና እንድርያስ ከእየሱስ ጋር ከመገንኛተቸው በፊት ያአጥማቂው የዮሐንስ ደቀመዛሙርት ነበሩ።