am_tw/bible/names/adonijah.md

8 lines
611 B
Markdown

# አዶንያስ
አዶንያስ የንጉሥ ዳዎት አራተኛ ልጅ ነው።
* ከወንድሞቹ ከአቤሴሎምና ከአምናን መሞት በኋላ አዶንያስ የእስራኤል ንጉሥ ለመሆን ሞክሮ ነበር።
* ይሁን እንጂ፣ዙፋኑ የዳዊት ልጅ የሰሎሞን እንደሚሆን እግዚአብሔር ተናግሮ ነበር፤ስለዚህ የአዶንያስ ሤራ ከሽፎ ዙፋኑ ለሰሎሞን ተሰጠ።
* አዶንያስ ራሱን ለማድረግ ለሁለተኛ ግዜ በመሞከር እርሱ እንዲገደል ሰሎሞን አዘዘ።