# አዶንያስ አዶንያስ የንጉሥ ዳዎት አራተኛ ልጅ ነው። * ከወንድሞቹ ከአቤሴሎምና ከአምናን መሞት በኋላ አዶንያስ የእስራኤል ንጉሥ ለመሆን ሞክሮ ነበር። * ይሁን እንጂ፣ዙፋኑ የዳዊት ልጅ የሰሎሞን እንደሚሆን እግዚአብሔር ተናግሮ ነበር፤ስለዚህ የአዶንያስ ሤራ ከሽፎ ዙፋኑ ለሰሎሞን ተሰጠ። * አዶንያስ ራሱን ለማድረግ ለሁለተኛ ግዜ በመሞከር እርሱ እንዲገደል ሰሎሞን አዘዘ።