am_tw/bible/kt/willofgod.md

536 B

የእግዚአብሔር ፈቃድ

“የእግዚአብሔር ፈቃድ” የሚያመለክተው የእግዚአብሔርን ፍላጎትና እቅድ ነው።

  • የእግዚአብሔር ፈቃድ በተለይ ከሰዎች ጋር ያለውን ግንኙነትና ሕዝቡ መስጠት ካለባቸው ምላሽ ጋር ይያያዛል።
  • ለተቀረው ፍጥረቱ ያለውን ፍላጎትና ዕቅዱንም ያመለክታል።
  • “መፍቀድ”፣ “መወሰን” ወይም “መፈለግ” ማለት ነው።