# የእግዚአብሔር ፈቃድ “የእግዚአብሔር ፈቃድ” የሚያመለክተው የእግዚአብሔርን ፍላጎትና እቅድ ነው። * የእግዚአብሔር ፈቃድ በተለይ ከሰዎች ጋር ያለውን ግንኙነትና ሕዝቡ መስጠት ካለባቸው ምላሽ ጋር ይያያዛል። * ለተቀረው ፍጥረቱ ያለውን ፍላጎትና ዕቅዱንም ያመለክታል። * “መፍቀድ”፣ “መወሰን” ወይም “መፈለግ” ማለት ነው።