799 B
799 B
የአራተኛው ክፍል ገዥ
የአራተኛው ክፍል ገዥ የሚባለው የሮም መንግሥትን የተወሰነ ክፍል በመግዛት ላይ ያለ ባለ ሥልጣንን ነው። እያንዳንዱ የአራተኛው ክፍል ገዥ ከሮም ንጉሥ ሥልጣን ሥር ነበር።
- “የአራተኛው ክፍል ገዥ” የሚያመለክተው እያንዳንዱ ባለ ሥልጣን ከአራት ክፍሎች አንዱን የሚገዛ መሆኑን ነው።
- እያንዳንዱ ክፍል አንድ ወይም ገሊላ ወይም ሰማርያ የተሰኙ ብዙ አውራጃዎችን ይሸፍናል።
- “የአራተኛው ክፍል ገዥ” የሚለው፣ “ገዥ” ወይም፣ “አስተዳዳሪ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።