am_tw/bible/kt/tetrarch.md

8 lines
799 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# የአራተኛው ክፍል ገዥ
የአራተኛው ክፍል ገዥ የሚባለው የሮም መንግሥትን የተወሰነ ክፍል በመግዛት ላይ ያለ ባለ ሥልጣንን ነው። እያንዳንዱ የአራተኛው ክፍል ገዥ ከሮም ንጉሥ ሥልጣን ሥር ነበር።
* “የአራተኛው ክፍል ገዥ” የሚያመለክተው እያንዳንዱ ባለ ሥልጣን ከአራት ክፍሎች አንዱን የሚገዛ መሆኑን ነው።
* እያንዳንዱ ክፍል አንድ ወይም ገሊላ ወይም ሰማርያ የተሰኙ ብዙ አውራጃዎችን ይሸፍናል።
* “የአራተኛው ክፍል ገዥ” የሚለው፣ “ገዥ” ወይም፣ “አስተዳዳሪ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።