am_tw/bible/kt/synagogue.md

721 B

ምኩራብ

ምኩራብ አይሁድ እግዚአብሔርን ለማምለክ የሚሰበሰቡበት ቦታ ነው። ከጥንት ዘመን ጀምሮ ምኩራቦች ለጸሎት፣ ቅዱሳት መጽሐፍትን ለማንበብና ለመማር አገልግሎት ላይ ውለው ነበር

  • አይሁድ ምኩራቦችን የሠሩት ብዙዎቹ ኢየሩሳሌም ከነበረው ቤተ መቅደስ በጣም ርቀው ይኖሩ ስለነበርና ዘወትር ወደዚያ ለመሄድ ባለመቻላቸው ነበር
  • ኢየሱስ ዘወትር በምኩራብ ያስተምር ነበር
  • “ምኩራብ” የሚለው ቃል እዚያ የሚሰበሰቡ ሰዎችንም ማመልከት ይችላል