am_tw/bible/kt/sonsofgod.md

1.3 KiB

የእግዚአብሔር ልጆች

“የእግዚአብሔር ልጆች” በርካታ ትርጉሞች ያሉት ምሳሌያዊ አነጋገር ሊሆን ይችላል

  • አዲስ ኪዳን ውስጥ፣ “የእግዚአብሔር ልጆች” በኢየሱስ የሚያምኑትን ሁሉ የሚመለከት ሲሆን፣ ወንዶችንም ሆነ ሴቶችን ስለሚያጠቃልል፣ ብዙ ጊዜ፣ “የእግዚአብሔር ልጆች” ተብሎ ተተርጉሞአል
  • ይህ ቃል አንድ ልጅ ልጅ መሆን ከሚያስገኘው መብት ሁሉ ጋር ተያይዞ በአባትና በልጅ መካከል መቀራረብ ከእግዚአብሔር ጋር መቀራረብን ያመለክታል
  • ዘፍጥረት 6 ላይ ያለውን፣ “የእግዚአብሔር ልጆች” የሚለውን አንዳንዶች የወደቁ መላእክትን ማለትም ክፉ መናፍስትን ወይም አጋንንትን እንደሚያመለክት ተርጉመውታል። ሌሎች ደግሞ ኅይለኛ ፖለቲካዊ ሥልጣን የነበራቸው ገዦችን ወይም የሴት ዘሮችን እንደሚያመለክት ያስባሉ
  • “የእግዚአብሔር ልጅ” የሚለው ብቸኛ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ኢየሱስን ከሚያመለክተው የተለየ ነው