9 lines
1.3 KiB
Markdown
9 lines
1.3 KiB
Markdown
|
# የእግዚአብሔር ልጆች
|
||
|
|
||
|
“የእግዚአብሔር ልጆች” በርካታ ትርጉሞች ያሉት ምሳሌያዊ አነጋገር ሊሆን ይችላል
|
||
|
|
||
|
* አዲስ ኪዳን ውስጥ፣ “የእግዚአብሔር ልጆች” በኢየሱስ የሚያምኑትን ሁሉ የሚመለከት ሲሆን፣ ወንዶችንም ሆነ ሴቶችን ስለሚያጠቃልል፣ ብዙ ጊዜ፣ “የእግዚአብሔር ልጆች” ተብሎ ተተርጉሞአል
|
||
|
* ይህ ቃል አንድ ልጅ ልጅ መሆን ከሚያስገኘው መብት ሁሉ ጋር ተያይዞ በአባትና በልጅ መካከል መቀራረብ ከእግዚአብሔር ጋር መቀራረብን ያመለክታል
|
||
|
* ዘፍጥረት 6 ላይ ያለውን፣ “የእግዚአብሔር ልጆች” የሚለውን አንዳንዶች የወደቁ መላእክትን ማለትም ክፉ መናፍስትን ወይም አጋንንትን እንደሚያመለክት ተርጉመውታል። ሌሎች ደግሞ ኅይለኛ ፖለቲካዊ ሥልጣን የነበራቸው ገዦችን ወይም የሴት ዘሮችን እንደሚያመለክት ያስባሉ
|
||
|
* “የእግዚአብሔር ልጅ” የሚለው ብቸኛ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ኢየሱስን ከሚያመለክተው የተለየ ነው
|