am_tw/bible/kt/sanctify.md

745 B

መቀደ፣ ቅድስና

መቀደስ፣ ቅዱስ ይሆን ዘንድ አንድን ነገር መለየት ማለት ነው። ቅድስና ቅዱስ የመሆን ሂደት ነው

  • በብሉይ ኪዳን ዘመን አንዳንድ ሰዎችና አንዳንድ ነገሮች ይቀደሱ ወይም ለእግዚአብሔር አገልግሎት ይለዩ ነበር
  • በኢየሱስ የሚያምኑ ሰዎችን እግዚአብሔር እንደሚቀድስ አዲስ ኪዳን ያስተምራል። ያም ማለት ቅዱስ ያደርጋቸዋል ለአገልግሎትም ይለያቸዋል ማለት ነው
  • በኢየሱስ የሚያምኑ ሰዎች በሚያደርጉት ቅዱስ ለመሆን ራሳቸውን እንዲለዩ ታዝዘዋል