781 B
781 B
መመለስ፣ መታደስ
“መመለስ” እና፣ “መታደስ” አንድን ነገር ቀድሞ ወደ ነበረበት ቦታ፣ ወደ ተሻለ ሁኔታ መመለስ ማለት ነው።
- አንድ የታመመ አካል፣ ከተመለሰ፣ ሕመሙ፣ “ድኗል” – “ተፈውሷል” ማለት ነው።
- አንድ ደረጃ ላይ ተቋርጦ የነበረ ግንኙነት ወደ ነበረበት ቦታ ሲመለስ፣ “ዕርቅ” ሆኗል ማለት ነው። እግዚአብሔር ኀጢአተኞችን ይመልሳል፣ ወደ ራሱ መልሶ ያመጣቸዋል።
- ሰዎች ወደ ትውልድ አገራቸው ከተመለሱ ተመልሰው መጥተዋል፣ ወደ አገራቸው፣ “ተመልሰዋል” ማለት ነው።