am_tw/bible/kt/restore.md

8 lines
781 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# መመለስ፣ መታደስ
“መመለስ” እና፣ “መታደስ” አንድን ነገር ቀድሞ ወደ ነበረበት ቦታ፣ ወደ ተሻለ ሁኔታ መመለስ ማለት ነው።
* አንድ የታመመ አካል፣ ከተመለሰ፣ ሕመሙ፣ “ድኗል” “ተፈውሷል” ማለት ነው።
* አንድ ደረጃ ላይ ተቋርጦ የነበረ ግንኙነት ወደ ነበረበት ቦታ ሲመለስ፣ “ዕርቅ” ሆኗል ማለት ነው። እግዚአብሔር ኀጢአተኞችን ይመልሳል፣ ወደ ራሱ መልሶ ያመጣቸዋል።
* ሰዎች ወደ ትውልድ አገራቸው ከተመለሱ ተመልሰው መጥተዋል፣ ወደ አገራቸው፣ “ተመልሰዋል” ማለት ነው።