am_tw/bible/kt/ransom.md

847 B

ቤዛ

“ቤዛ” የሚለው ቃል በምርኮ የተያዘ ሰውን ለማስለቀቅ እንዲከፈል የተጠየቀ ገንዘብ ወይም ሌላ ነገር ያመለክታል።

  • “ቤዛ መሆን” በባርነት ወይም በእስር ያለ ሰውን ነጻ ለማድረግ መክፈል ወይም ራስን መሥዋዕት ማድረግ ማለት ነው። ይህም፣ መልሶ መግዛት” ማለት ሲሆን፣ “መዋጀት” ከሚለው ጋር ተመሳሳይ ትርጕም አለው።
  • ኀጢአተኞችን ከኀጢአት ባርነት ነጻ ለማውጣት ቤዛ ለመሆን ኢየሱስ ራሱን ለሞት አሳልፎ ሰጠ። ለኀጢአታቸው ዋጋ በመክፈል እግዚአብሔር ሕዝቡን የመግዛቱ ተግባር በመጽሐፍ ቅዱስ “ቤዛነት” ይባላል።