9 lines
1.1 KiB
Markdown
9 lines
1.1 KiB
Markdown
# ስም
|
|
|
|
መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስም በተለያዩ ምሳሌያዊ አነጋገርና ጥቅም ላይ ውሏል።
|
|
|
|
* በአንዳንድ ዐውዶች፣ “ስም” የሰውን ዝና ሊያመለክት ይችላል፤ ለምሳሌ፣ “ስማችንን እናስጠራው” እንደሚለው።
|
|
* “ስም” የአንድ ነገር መታሰቢያን ሊያመለክትም ይችላል፤ ለምሳሌ፣ “የጣዖቶችን ስም ማጥፋት” ሲል ከእንግዲህ ማንም እንዳያስታውሳቸው ወይም እንዳያመልካቸው እንዚያን ጣዖቶች መደምሰስ ማለት ነው።
|
|
* “በእግዚአብሔር ስም መናገር” እርሱን በመወከል በእርሱ ኀይልና ሥልጣን መናገር ማለት ነው።
|
|
* የአንድ ሰው፣ “ስም” የሰውየውን ሙሉ ማንነት ሊያመለክት ይችላል፤ ለምሳሌ፣ “እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከዚህ ስም በስተቀር ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና” እንደሚለው።
|