am_tw/bible/kt/mercy.md

825 B

ምሕረት፣ መሐሪ

“ምሕረት” እና፣ “መሐሪ” የተሰኙት ቃሎች ችግር ውስጥ በተለይም እጅግ በተዋረደ ዝቅረኛ ደረጃ ያሉ ሰዎችን መርዳትን ያመለክታሉ።

  • ባደረጉት ጥፋት መሠረት ሰዎችን አለመቅጣትም፣ “ምሕረት” ማድረግ ነው።
  • ንግሥን የመሰለ አንድ ብርቱ ሰው ሰዎችን ከመበደል ይልቅ መልካም ካደረገላቸው ያ ሰው፣ “መሐሪ” ይባላል።
  • የበደለንን ሰው ይቅር ማለትም መሐሪነት ነው።
  • ችግር ውስጥ ያሉ ሰዎችን ስንረዳ ምሕረት ማሳየታችን ነው።
  • እግዚአብሔር እኛን ምሮናል፤ እኛም ሌሎችን እንድንምር ይፈልጋል።