825 B
825 B
ምሕረት፣ መሐሪ
“ምሕረት” እና፣ “መሐሪ” የተሰኙት ቃሎች ችግር ውስጥ በተለይም እጅግ በተዋረደ ዝቅረኛ ደረጃ ያሉ ሰዎችን መርዳትን ያመለክታሉ።
- ባደረጉት ጥፋት መሠረት ሰዎችን አለመቅጣትም፣ “ምሕረት” ማድረግ ነው።
- ንግሥን የመሰለ አንድ ብርቱ ሰው ሰዎችን ከመበደል ይልቅ መልካም ካደረገላቸው ያ ሰው፣ “መሐሪ” ይባላል።
- የበደለንን ሰው ይቅር ማለትም መሐሪነት ነው።
- ችግር ውስጥ ያሉ ሰዎችን ስንረዳ ምሕረት ማሳየታችን ነው።
- እግዚአብሔር እኛን ምሮናል፤ እኛም ሌሎችን እንድንምር ይፈልጋል።