am_tw/bible/kt/lord.md

538 B

ጌታ፣ አዛዥ፣ አለቃ

“ጌታ” የሚለው ቃል ሰዎች ላይ ባለቤትነት ወይም ሥልጣን ያለውን ሰው ያመለክታል።

  • አንዳንዴ ቃሉ ኢየሱስን ወይም ባሪያ አሳዳሪ ሰውን ለማመልከት ሲፈልግ፣ “አዛዥ” ተብሎ ይተረጎማል።
  • ከፍ ያለ የሥልጣን ደረጃ ያለውን ሰው በጨዋነት በሚጠራበት ዐውስ ውስጥ አንዳንድ ትርጕሞች “አለቃ” በሚል ተርጉመውታል።