am_tw/bible/kt/lord.md

7 lines
538 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ጌታ፣ አዛዥ፣ አለቃ
“ጌታ” የሚለው ቃል ሰዎች ላይ ባለቤትነት ወይም ሥልጣን ያለውን ሰው ያመለክታል።
* አንዳንዴ ቃሉ ኢየሱስን ወይም ባሪያ አሳዳሪ ሰውን ለማመልከት ሲፈልግ፣ “አዛዥ” ተብሎ ይተረጎማል።
* ከፍ ያለ የሥልጣን ደረጃ ያለውን ሰው በጨዋነት በሚጠራበት ዐውስ ውስጥ አንዳንድ ትርጕሞች “አለቃ” በሚል ተርጉመውታል።