am_tw/bible/kt/lawofmoses.md

1.3 KiB

ሕግ፣ የሙሴ ሕግ፣ የእግዚአብሔር ሕግ፣ የያህዌ ሕግ

እነዚህ ቃሎች ሁሉ እስራኤላውያን እንደታዘዟቸው እግዚአብሔር ለሙሴ የሰጠውን ትእዝዞችና ትምህሮች የሚያመልክቱ ናቸው። “ሕጉ” እና፣ “የእግዚአብሔር ሕግ” የተሰኙት በአጠቃላይ እግዚአብሔር ሕዝቡ እንዲታዘዙ የሚፈልጋቸው ማንኛውንም ነገር ያመለክታሉ።

  • እንደ ዐውዱ ሁኔታ፣ “ሕጉ”
  • እግዚአብሔር ለእስራኤላውያን በድንጋይ ጽላትች ላይ ያጻፋቸው አሥሩን ትእዛዞችን.
  • ለሙሴ የተሰጡትን ሕጎች ሁሉ፣
  • የመጀመሪያዎቹን አምስት የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት
  • አዲስ ኪዳን ውስጥ፣ “ቅዱሳት መጻሕፍት” የተባሉትን መላው የብሉይ ኪዳን መጻሕፍትን፥
  • የእግዚአብሔርን ትምህርትና ፈቃድ ሁሉ ሊያመለክት ይችላል።
  • አዲስ ኪዳን ውስጥ፣ “ሕግና ነቢያት” የተሰኘው ሐረግ ጥቅም ላይ የዋለው የዕብራውያን ቅዱሳት መጻሕፍትን ወይም ብሉይ ኪዳንን ለማመልከት ነው።