12 lines
1.3 KiB
Markdown
12 lines
1.3 KiB
Markdown
|
# ሕግ፣ የሙሴ ሕግ፣ የእግዚአብሔር ሕግ፣ የያህዌ ሕግ
|
||
|
|
||
|
እነዚህ ቃሎች ሁሉ እስራኤላውያን እንደታዘዟቸው እግዚአብሔር ለሙሴ የሰጠውን ትእዝዞችና ትምህሮች የሚያመልክቱ ናቸው። “ሕጉ” እና፣ “የእግዚአብሔር ሕግ” የተሰኙት በአጠቃላይ እግዚአብሔር ሕዝቡ እንዲታዘዙ የሚፈልጋቸው ማንኛውንም ነገር ያመለክታሉ።
|
||
|
|
||
|
* እንደ ዐውዱ ሁኔታ፣ “ሕጉ”
|
||
|
* እግዚአብሔር ለእስራኤላውያን በድንጋይ ጽላትች ላይ ያጻፋቸው አሥሩን ትእዛዞችን.
|
||
|
* ለሙሴ የተሰጡትን ሕጎች ሁሉ፣
|
||
|
* የመጀመሪያዎቹን አምስት የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት
|
||
|
* አዲስ ኪዳን ውስጥ፣ “ቅዱሳት መጻሕፍት” የተባሉትን መላው የብሉይ ኪዳን መጻሕፍትን፥
|
||
|
* የእግዚአብሔርን ትምህርትና ፈቃድ ሁሉ ሊያመለክት ይችላል።
|
||
|
* አዲስ ኪዳን ውስጥ፣ “ሕግና ነቢያት” የተሰኘው ሐረግ ጥቅም ላይ የዋለው የዕብራውያን ቅዱሳት መጻሕፍትን ወይም ብሉይ ኪዳንን ለማመልከት ነው።
|