am_tw/bible/kt/lament.md

7 lines
461 B
Markdown

# ዋይታ፣ ሰቆቃ
“ዋይታ” እና፣ “ሰቆቃ” የተሰኙት ቃሎች የከባድ ለቅሶ፣ ሕዘን ወይም ትኬ መገለጫዎች ናቸው።
* አንዳንድ ይህ በኀጢአት በጣም መፀፀትን ወይም ጥፋት ለደረሰባቸው ሰዎች መራራትን ይጨምራል።
* ሰቆቃ በሕመም ማቃሰትን፣ ማልቀስን ወይም እንጉርጉሮን ሊያካትትት ይችላል።