am_tw/bible/kt/lament.md

461 B

ዋይታ፣ ሰቆቃ

“ዋይታ” እና፣ “ሰቆቃ” የተሰኙት ቃሎች የከባድ ለቅሶ፣ ሕዘን ወይም ትኬ መገለጫዎች ናቸው።

  • አንዳንድ ይህ በኀጢአት በጣም መፀፀትን ወይም ጥፋት ለደረሰባቸው ሰዎች መራራትን ይጨምራል።
  • ሰቆቃ በሕመም ማቃሰትን፣ ማልቀስን ወይም እንጉርጉሮን ሊያካትትት ይችላል።