7 lines
781 B
Markdown
7 lines
781 B
Markdown
# ነጻ
|
|
|
|
“ነጻ” የሚለው ቃል ወንጀል ከመፈጸም ወይም ከሌሎች በደሎች ነጻ የሆነ ማለት ነው። በጠቅላላው በማንኛውም ክፉ ነገር አለመሳተፉን ያመለክታል።
|
|
|
|
* በደል ፈጽመሃል ተብሎ የተከሰሰ ሰው ያን በደል አለመፈጸሙ ከተረጋገጠ ነጻ ይሆናል።
|
|
* የደረሰባቸው በደል እንዲደርስባቸው ምክንያት የሚሆን ምንም በደል ያልፈጸሙ ሰዎችን ለማመልከት አንዳንዴ፣ “ነጻ” የሚለው ቃል ጥቅም ላይ ይውላል፤ ለምሳሌ፤ የጠላት ወታደር ጥቃት ያደረሰባቸው፣ “ንጹህ ሰዎች” እንደ ምሳሌ ማቅረብ ይቻላል።
|