781 B
781 B
ነጻ
“ነጻ” የሚለው ቃል ወንጀል ከመፈጸም ወይም ከሌሎች በደሎች ነጻ የሆነ ማለት ነው። በጠቅላላው በማንኛውም ክፉ ነገር አለመሳተፉን ያመለክታል።
- በደል ፈጽመሃል ተብሎ የተከሰሰ ሰው ያን በደል አለመፈጸሙ ከተረጋገጠ ነጻ ይሆናል።
- የደረሰባቸው በደል እንዲደርስባቸው ምክንያት የሚሆን ምንም በደል ያልፈጸሙ ሰዎችን ለማመልከት አንዳንዴ፣ “ነጻ” የሚለው ቃል ጥቅም ላይ ይውላል፤ ለምሳሌ፤ የጠላት ወታደር ጥቃት ያደረሰባቸው፣ “ንጹህ ሰዎች” እንደ ምሳሌ ማቅረብ ይቻላል።