2021-03-04 19:07:37 +00:00
|
|
|
# ጴጥፍራ
|
|
|
|
|
|
|
|
ያዕቆብና ሚስቶቹ እንዲሁም ልጆቹ በከነዓን ምድር በነበሩ ጊዜ ጴጥፍራ የግብፅ ፈርዖን ከፍተኛ ባለ ሥልጣን ነበር። ጴጥፍራ የዘቦች አለቃ ነበር።
|
|
|
|
|
|
|
|
* ጴጥፍራ የያዕቆብ ልጅ ዮሴፍን ባርያው እንዲሆን ገዛው፤ በቤቱ ሁሉ ላይ ኃላፊ አደረገው።
|
|
|
|
* ዮሴፍ ባልፈጸመው በደል በሐሰት በተከሰሰ ጊዜ ጴጥፍራ ዮሴፍን አሳሰረው።
|
|
|
|
|
|
|
|
ኀይል፣ ኀይላት
|
|
|
|
“ኀይል” የሚለው ቃል የሚያመለክተው አብዛኛውን ጊዜ በታላቅ ብርታት ነገሮችን ማድረግን ወይም ነገሮች እንዲሆኑ የማድረግ ችሎታን ነው።
|
|
|
|
“ኀይላት” የሚያመለክተው ነገሮች እንዲሆኑ የማድረግ ታላቅ ችሎታ ያላቸው ሰዎችን ወይም መናፍስትን ነው።
|
2021-03-04 19:12:55 +00:00
|
|
|
|
2021-03-04 19:07:37 +00:00
|
|
|
* “የእግዚአብሔር ኀይል” ማንኛውንም ነገር በተለይም ለሰዎች የማይቻሉ ነገሮችን ለማድረግ እግዚአብሔር ያለውን ችሎታ ያመለክታል።
|
|
|
|
* እግዚአብሔር በፈጠረው ማንኛውም ነገር ላይ ፍጹም ኀይል አለው።
|
|
|
|
* እርሱ የሚፈልገውን እንዲያደርጉ እግዚአብሔር ለእሕዝቡ ኀይል ይሰጣል፤ ስለዚህ በሽተኞችን ሲፈውሱ ወይም ሌሎች ተአምራት ሲያደርጉ ያንን ያደረጉት በእግዚአብሔር ለይል ነው ማለት ነው።
|
|
|
|
* ኢየሱስና መንፈስ ቅዱስም እግዚአብሔር በመሆናቸው ይኸው ኀይል አላቸው።
|