fix warnings

This commit is contained in:
Larry Versaw 2021-03-04 12:12:55 -07:00
parent ca0e95876f
commit 86063cf65f
10 changed files with 12 additions and 5 deletions

View File

@ -1,3 +1 @@
# am_tw
Amharic Translation Words
# Amharic Translation Words

View File

@ -5,5 +5,6 @@
* መሾም እንደ የዘላለም ትይውን የመሳሰሉ ነገሮችን ለመቀብል መመረጥን ያመለክታል፤እንዲህ ማለት የዘላለምን ት
እንዲቀበሉ ተመርጠዋል ማለት ነው።
* የተወሰነው ጊዜ የሚለው ሐረግ እግዚአብሔር የመረጠውን ጊዜ ወይም አንዳች ነገር እንዲደረግ የታቀደ ጊዜን ያመለክታል።
* መሾም የሚለው ቃል አንድ ሰው አንዳች ነገርን እንዲያደርግ ማዘዝ ወይም ተልዕኮ መስጠት ማለት ሊሆንም ይችላል።

View File

@ -5,8 +5,9 @@
* እኛን ከኀጢአትና ከሞት ለማዳን ሕይወቱን መሥዋዕት በማድረግ ኢየሱስ ያሳየው ይህ ዐይነቱን ፍቅር ነበር። መሥዋዕት እስከ መሆን ድረስ ሌሎቹን መውደድ እንዳለባቸው ለተከታዮቹ አስተምሯል።
* በዚህ ዐይነቱ ፍቅር ሰዎች ሌሎቹን ሲወዱ የሌሎችን ማደግና መሻሻልንም መወደዳቸውን የሚያሳይ ተግባርም ያደራሉ። ሌሎችን ይቅር የሚል ልብም ይኖራቸዋል።
2. ሌላው የአዲስ ኪዳን ቃል የወንድማማችነት ፍቅርን ወይም ጓደኛን ወይም ቤተ ሰብን ማፍቀርን የሚመለከተው ነው።
1. ሌላው የአዲስ ኪዳን ቃል የወንድማማችነት ፍቅርን ወይም ጓደኛን ወይም ቤተ ሰብን ማፍቀርን የሚመለከተው ነው።
* ይህ ቃል የሚያመለክተው በጓደኛሞች ወይም በዘመዳሞች መካከል ያለውን ተፈጥሮአዊና ሰብዓዊ ፍቅርን ነው።
* “በግብዣም በከበሬታ ቦታ መቀመጥ ያፈቅራሉ (ይወዳሉ)” በሚለው ዐውድ ውስጥም ጥቅም ላይ ውሏል። ይህም ማለት ያንን የማድረግ ከፍ ያለ ፍላጎት ወይም ምኞት አላቸው ማለት ነው።
3. “ፍቅር” የሚለው ቃል በወንድና በሴት መካከል ያለውን መሳሳብና ማደድንም ያመለክታል። 4. “ያዕቆብን ወደድሁ (አፈቀርሁ) ኤሳውን ግን ጠላሁ” በሚለው አነጋገር ውስጥ፣ “ወደድሁ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ያዕቆብ ከእርሱ ጋር የኪዳን ግንኙነት እንዲኖረው እግዚአብሔር መምረጡን ነው። ስለዚህ እዚህ ላይ ይህ ቃል፣ “መረጥሁ” ተብሎ መተርጎም ይችላል ማለት ነው። ምንም እንኳ ኤሳውም በእግዚአብሔር ቢበክም፣ ከእርሱ ጋር ኪዳን የማድረግን መብት አላገኘም። “ጠላሁ” የሚለውም ቃል፣ “አልፈለግሁትም” ወይም፣ “አልመረጥሁም” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።
1. “ፍቅር” የሚለው ቃል በወንድና በሴት መካከል ያለውን መሳሳብና ማደድንም ያመለክታል። 4. “ያዕቆብን ወደድሁ (አፈቀርሁ) ኤሳውን ግን ጠላሁ” በሚለው አነጋገር ውስጥ፣ “ወደድሁ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ያዕቆብ ከእርሱ ጋር የኪዳን ግንኙነት እንዲኖረው እግዚአብሔር መምረጡን ነው። ስለዚህ እዚህ ላይ ይህ ቃል፣ “መረጥሁ” ተብሎ መተርጎም ይችላል ማለት ነው። ምንም እንኳ ኤሳውም በእግዚአብሔር ቢበክም፣ ከእርሱ ጋር ኪዳን የማድረግን መብት አላገኘም። “ጠላሁ” የሚለውም ቃል፣ “አልፈለግሁትም” ወይም፣ “አልመረጥሁም” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።

View File

@ -7,5 +7,6 @@
መንጠቅ፣ ንጥቂያ
“መንጠቅ” የሚያመለክተው አንድን ነገር፣ ብዙውን ጊዜ ደግሞ ለምግብ የሚሆን እንስሳን ማደንን ነው።
* ምሳሌያዊ በሆነ መልኩ ጥቅም ላይ ሲውል ጥቅሙን እንዲያጣ የተደረገውን፣ የእርሱ የሆነው አለአግባብ የተወሰደበትን ወይም በሌላ ኀያል በሆነ ሰው የሚጨቆን ሰውን ያመለክታል።
* ሰዎች ላይ የሚፈጸም፣ “ንጥቂያ” እነርሱን በመጫን ወይም ከእነርሱ በመስረቅ የእነርሱን ጥቅም መውሰድ ማለት ነው።

View File

@ -8,6 +8,7 @@
ነቢይ፣ ትንቢት፣ ትንቢት ተናገረ፣ ተመልካች፣ ነቢዪት
“ነቢይ” የእግዚአብሔርን መልእክት ለሰዎች የሚናገር ሰው ነው። ይህን የምታደርግ ሴት ነቢዪት ትባላለች።
* ነቢይ የሚለው የቀድሞ መጠሪያ፣ “ተመልካች” ሲሆን፣ “የሚያይ፣ የሚመለከት ሰው” ማለት ነው።
* ይሁን እንጂ “ተመልካች” የሚለው ቃል አንዳንዴ ሟርተኛን ወይም ሐሰተኛ ነቢይንም ያመለክታል።
* ምንጊዜም ነቢያት ሰዎች በኀጢአታቸው እንዲመለሱና ለእግዚአብሔር እንዲታዘዙ ያስጠነቅቃሉ።

View File

@ -8,6 +8,7 @@
ኀይል፣ ኀይላት
“ኀይል” የሚለው ቃል የሚያመለክተው አብዛኛውን ጊዜ በታላቅ ብርታት ነገሮችን ማድረግን ወይም ነገሮች እንዲሆኑ የማድረግ ችሎታን ነው።
“ኀይላት” የሚያመለክተው ነገሮች እንዲሆኑ የማድረግ ታላቅ ችሎታ ያላቸው ሰዎችን ወይም መናፍስትን ነው።
* “የእግዚአብሔር ኀይል” ማንኛውንም ነገር በተለይም ለሰዎች የማይቻሉ ነገሮችን ለማድረግ እግዚአብሔር ያለውን ችሎታ ያመለክታል።
* እግዚአብሔር በፈጠረው ማንኛውም ነገር ላይ ፍጹም ኀይል አለው።
* እርሱ የሚፈልገውን እንዲያደርጉ እግዚአብሔር ለእሕዝቡ ኀይል ይሰጣል፤ ስለዚህ በሽተኞችን ሲፈውሱ ወይም ሌሎች ተአምራት ሲያደርጉ ያንን ያደረጉት በእግዚአብሔር ለይል ነው ማለት ነው።

View File

@ -7,6 +7,7 @@
ነጻ መሆን፣ ነጻነት፣ አርነት
“ነጻ መሆን” ወይም፣ “ነጻነት” ባርያ አለመሆንን በምንም ዓይነት ቀንበር ሥር አለመሆንን ያመለክታል።
* “አርነት” የሚለውም ቃል፣ “ነጻነት” ከሚለው ጋር አንድ ትርጕም አለው።
* “ነጻ ማድረግ” ወይም፣ “ነጻ ማውጣት” የተሰኘው አገላለጽ ከእንግዲህ ከባርነት ወይም ቀንበር ሥር እንዳይሆን ማድረግ ማለት ነው።
* መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እነዚህ ቃሎች ብዙውን ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉት በኢየሱስ የሚያምኑ ሰዎች ከእንግዲህ ከኃጢአት ኀይል በታች አለመሆናቸውን በሚያመለክት ምሳሌያዊ አነጋገር ነው።

View File

@ -5,5 +5,6 @@
* ወርቅ በተፈጥሮው ጥራት ባለው ደረጃ የሚገኝ ሲሆን፣ ለዘመናት የሚዘልቅ ዕድሜ እንዳለው ይታወቃል።
መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት ዘመን ጣዖቶች፣ ጌጣጌጦች፣ መሠዊያዎች፣ የቃል ኪዳኑ ታቦት የተወሰነ ክፍልና መገናኛው ድንኳን ወይም ቤተ መቅደሱ ውስጥ የነበሩ ሌሎች ነገሮች የሚሠሩት ከወርቅ ነበር። አንዳንዴ፣ “ወርቅ” የሚባለው ወርቅ የተለበጠ እንጂ እውነተኛ ወርቅ ላይሆን ይችላል። በዚህ ጊዜ፣ “ወርቃማ” ወይም፣ “ወርቅ የተለበጠ” በተሰኙ ሐረጎች እንጠቀማለን።
* ወርቅ በመግዛትና በመሸጥ ተግባር ውስጥ ወርቅ ሁነኛ ቦታ አለው። የዋጋውን ልክ ለመወሰን በሚዛን ይመዘናል።
* በሁለተኛው ቤተ መቅደስ ከተገነባ በኋላ ወርቅ ሳንቲሞችንም ለመሥራት ጥቅም ላይ መዋል ጀመረ።

View File

@ -7,5 +7,6 @@
ከ . . . ጋር ግንኙነት፣ ከ . . . ጋር መተኛት፣ አብሮ ተኛ
መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እነዚህ ቃሎች በተዘዋዋሪ ግብረ ሥጋ ግንኙነት መፈጸምን የሚያመለክቱ ናቸው።
* ከአንድ ሰው ጋር መተኛት ከዚያ ሰው ጋር ግብረ ሥጋ መፈጸምን የሚመልከት የተለመደ አነጋገር ነው። የዚህ ኀላፊ ጊዜ፣ “አብሮ ተኛ” የሚለው ነው።
* “መሐልዩ መሓልይ ዘሰሎሞን” በተሰኘው የብሉይ ኪዳን መጽሐፍ ULB የተሰኘው ትርጕም፣ “ፍቅር መሥራት” ብሎታል፤ በዚያ ዐውድ ውስጥ፣ “ፍቅር” ግብረ ሥጋ ግንኙነትን ያመለክታል። ይህ፣ “ከ . . . ጋር ፍቅር መሥራት” ከሚለው አገላለጽ ጋር ይገናኛል።

View File

@ -1,6 +1,7 @@
# የስብሰባ ድንኳን
እግዚአብሔር በሲና ተራራ ሕጉን በሰጠ ጊዜ የስብሰባ ድንኳን እንዲሠሩ ለእስራኤላውያን ተናግሮ ነበር። ይህ ከእነርሱ ጋር የሚገናኝበት የተቀደሰ ቦታ ነበር። በምድረ በዳ በሚጓዙበት ጊዜ ይዘውት ይሄዱ ነበር፤ እግዚአብሔር ሲነግራቸው መልሰው ይተክሉት ነበር። * የስብሰባው ድንኳን የእንጨት ማዕቀፎች ላይ በተዘረጋ ጨርቅ የተሠራ ቤት ነበር።
* የስብሰባውን ድንኳን ከጨርቅና ከእንጨት በተሠራ ግድግዳ በተከበበው ትልቅ አደባባይ መካከል እንዲተክሉ እግዚአብሔር ለሕዝቡ ተናገረ።
* መሠዊያውን አደባባዩ መካከል የስብስባው ድንኳን ፊት ለፊት እንዲያኖሩ እግዚአብሔር ነገራቸው። ሰዎች ወደ አደባባዩ በመሄድ ስቶታዎችንና መሥዋዕቶችን ለእግዚአብሔር ማቅረብ ይችላሉ። አገልግሎት ላይ ያሉ ካህናት ሰዎች ያመጡትን ይቀበሉና ሕጉ በሚጠይቀው መሠረት የመሥዋዕቱ መሠዊያ ላይ ያቀርቡታል።
* የስብሰባው ድንኳን መካከሉ ላይ የተሰቀለ ወፍራም መጋረጃ ነበረው፤ ይህ መጋረጃ ድንኳኑን ለሁለት ይከፍለዋል። መጋረጃው ሰዎች በሌላው ወገን ያለውን ክፍል እንዳያዩና ወደዚያ እንዳይገቡ ይከልል ነበር። የመጀመሪያው ክፍል ቅድስት ይባላል፤ ወድዚያ የሚገቡ ካህናት ብቻ ነበር። ሁለተኛው ክፍል ቅድስተ ቅዱሳን ይባላል፤ ወደዚያ የሚገባው ሊቀ ካህናቱ ብቻ ነበር።