am_tw/bible/other/wolf.md

9 lines
594 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ተኩላ
ተኩላ አደገኛ ሥጋ በል አውሬ ሲሆን፣ ከቀበሮ ጋር ይመሳሰላል።
* ብዙውን ጊዜ ተኩላዎች የሚያድኑት በመንጋ ሆነው ነው።
* የሚያጠቁትን እንስሳ ለመያዝ ተኩላዎች በጣም ፈጣንና ሸማቂ ናቸው።
* የሐሰት መምህራን ለአማኞች አደገኛ ናቸው፤ በጎችን በሚያጠቁ ተኩላዎች የተመሰሉት በዚህ ምክንያት ነው።
* በተለይ፣ ጥሩ ጠባቂ የሌላቸው በጎች ለተኩላ ጥቂት ይጋለጣሉ።