# ተኩላ ተኩላ አደገኛ ሥጋ በል አውሬ ሲሆን፣ ከቀበሮ ጋር ይመሳሰላል። * ብዙውን ጊዜ ተኩላዎች የሚያድኑት በመንጋ ሆነው ነው። * የሚያጠቁትን እንስሳ ለመያዝ ተኩላዎች በጣም ፈጣንና ሸማቂ ናቸው። * የሐሰት መምህራን ለአማኞች አደገኛ ናቸው፤ በጎችን በሚያጠቁ ተኩላዎች የተመሰሉት በዚህ ምክንያት ነው። * በተለይ፣ ጥሩ ጠባቂ የሌላቸው በጎች ለተኩላ ጥቂት ይጋለጣሉ።