8 lines
940 B
Markdown
8 lines
940 B
Markdown
|
# ጢቢብ፣ ጥበብ
|
||
|
|
||
|
“ጠቢብ” የሚለው ቃል መልካምና ግብረ ገባዊ ነገሮችን የሚረዳና በተረዳው መሠረት የሚኖር ሰው ነው። እውነትና ግብረ ገባዊ የሆኑ ነገሮችን መረዳት፣ “ጥበብ” ይባላል።
|
||
|
|
||
|
* ጥበበኛ መሆን መልካም ውሳኔ የማድረግ ችሎታን በተለይም፣ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኙ ነገሮችን መምረጥንም ያካትታል።
|
||
|
* በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት፣ “የዓለም ጥበብ” የዚህ ዓለም ሰዎች ጥበብ የሚሉት በመሠረቱ ግን ሞኝነት የሆነ ነገርን የሚያመለክት ምሳሌያዊ አነጋገር ነው።
|
||
|
* ጥበበኛ ሰው እንደ ደስታ፣ ሰላም፣ ፍቅር፣ ቸርነትና ትዕግሥትን የመሳሰሉ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎች በሕይወቱ ያሳያል።
|