am_tw/bible/other/wheat.md

10 lines
694 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ስንዴ
ስንዴ ሰዎች ለምግብ የሚያመርቱት እህል ነው።
* ዘሩ የሚገኘው የስንዴው ተክል ጫፍ ላይ ነው።
* ስንዴት ከታጨደ በኋላ ፍሬው ከገለባው ይለያል። ይህ ሂደት፣ “መውቃት” ይባላል።
* ብዙውን ጊዜ የስንዴው ገለባ ወይም አገዳ ከብቶች እንዲተኙበት መሬት ላይ ይደረጋል።
* ከስንዴው ጋር የሚበቅል ትንሽ ዘር እንክርዳድ ይባላል፤ ለምንም የሚጠቅም ስላልሆነ ይጣላል።
* ሰዎች ስንዴውን ፈጭተው ዱቄቱን ዳቦ ለመሥሪያ ይጠቀሙበታል።