am_tw/bible/other/throne.md

7 lines
498 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ዙፋን
ዙፋን አብዛኛውን ጊዜ ወሳኝ በሆኑ ጉዳዮች ፍርድ ለመስጠት ንጉሥ የሚቀመጥበት የተለየ ወንበር ነው።
* ንጉሡን፣ ግዛቱንና ሥልጣኑን ለማመልከት ብዙውን ጊዜ በምሳልያዊ አነጋገር፣ “ዙፋን” የሚለው ቃል ጥቅም ላይ ይውላል።
* መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔርን በዙፋኑ ላይ እንደ ተቀመጠ ንጉሥ ያቀርበዋል።