# ዙፋን ዙፋን አብዛኛውን ጊዜ ወሳኝ በሆኑ ጉዳዮች ፍርድ ለመስጠት ንጉሥ የሚቀመጥበት የተለየ ወንበር ነው። * ንጉሡን፣ ግዛቱንና ሥልጣኑን ለማመልከት ብዙውን ጊዜ በምሳልያዊ አነጋገር፣ “ዙፋን” የሚለው ቃል ጥቅም ላይ ይውላል። * መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔርን በዙፋኑ ላይ እንደ ተቀመጠ ንጉሥ ያቀርበዋል።