8 lines
776 B
Markdown
8 lines
776 B
Markdown
|
# ማስተማር፣ አስተማሪ
|
||
|
|
||
|
“ማስተማር” ከዚያ በፊት የማያውቁትን መረጃ ለሰዎች መናገርን ያመለክታል። ብዙውን ጊዜ መረጃው የሚሰጠው ወግ ባለው ወይም ስልታዊ በሆነ መንገድ ነው
|
||
|
|
||
|
* አስተማሪ የሚያስተምር ሰው ነው
|
||
|
* ደቀ መዛሙርቱ ኢየሱስን ሰዎችን ስለ እግዚአብሔር የሚያስተምር ሰው በሚጠራበት የአክብሮት አጠራር፣ “መምህር” ይሉት ነበር
|
||
|
* መምህሩ የሚሰጠው ቃል እንዳንዴ፣ “ማስተማር” የተሰኘው ቃል ትርጉም ሲሆን፣ ስለ እግዚአብሔር ተከታታይ ትምህርቶችን ማስተማርን ያመለክታል
|