10 lines
846 B
Markdown
10 lines
846 B
Markdown
|
# ሰይፍ
|
||
|
|
||
|
ሰይፍ ለመቁረጥ ወይም ለመውጋት የሚያገለግል ጠፍጣፋ ስለት ያለ የጦር መሣሪያ ነው
|
||
|
መያዣና ረጅም፣ ሾጠጥ ያለና ጫፉ ላይ ስለት አለው
|
||
|
|
||
|
* በጥንት ዘመን የአንድ ሰይፍ ከ60 እስከ 91 ሳንቲ ሜትር ርዝመት ነበረው
|
||
|
* አንዳንዱ ሰይፍ በሁለት ወገን ስለት ያለው በመሆኑ፣ “በሁለት በኩል የተሳለ” ተብሎ ይጠራል
|
||
|
* የኢየሱስ ደቀመዛሙርት ራሳችንን መከላከያ ይሆነናል ብለው ያሰቡት ሰይፍ ነበራቸው። ጴጥሮስ የሊቀ ካህናቱን ባርያ ጆሮ በሰይፍ ቆርጦ ነበር
|
||
|
* መጥምቁ ዮሐንስና ሐዋርያው ያዕቆብ ራሶቻቸው በሰይፍ ተቆርጠው ተገድለዋል
|