# ሰይፍ ሰይፍ ለመቁረጥ ወይም ለመውጋት የሚያገለግል ጠፍጣፋ ስለት ያለ የጦር መሣሪያ ነው መያዣና ረጅም፣ ሾጠጥ ያለና ጫፉ ላይ ስለት አለው * በጥንት ዘመን የአንድ ሰይፍ ከ60 እስከ 91 ሳንቲ ሜትር ርዝመት ነበረው * አንዳንዱ ሰይፍ በሁለት ወገን ስለት ያለው በመሆኑ፣ “በሁለት በኩል የተሳለ” ተብሎ ይጠራል * የኢየሱስ ደቀመዛሙርት ራሳችንን መከላከያ ይሆነናል ብለው ያሰቡት ሰይፍ ነበራቸው። ጴጥሮስ የሊቀ ካህናቱን ባርያ ጆሮ በሰይፍ ቆርጦ ነበር * መጥምቁ ዮሐንስና ሐዋርያው ያዕቆብ ራሶቻቸው በሰይፍ ተቆርጠው ተገድለዋል