9 lines
1.2 KiB
Markdown
9 lines
1.2 KiB
Markdown
|
# ምሽግ፣ መከላከያ፣ የተመሸገ
|
|||
|
|
|||
|
“ምሽግ” ወይም፣ “መከላከያ” የጠላት ወታደሮችን ጥቃት መከለከል እንዲቻል በሚገባ የታጠረ ወይም ከለላ ያለው ቦት ማለት ነው። “የተመሸገ” ከተባለ አንድን ከተማ ወይም ምሽግ ለመከላከል በጠንካራ ግንቦች ዐለቶችና ሌሎች ጠንካራ ነገሮች ማጠርን ያመለክታል
|
|||
|
|
|||
|
* ጠንካራ ሕንፃዎች፣ መከላከያ አጥሮች ወይም ዐለታማ ገደሎችን የመሳሰሉ የተፈጥሮ መከላከያዎች ወይም ትልልቅ ተራሮች ምሽግ ወይም መከለከያ ሊሆኑ ይችላሉ
|
|||
|
* በምሳሌያዊ መልኩ፣ “ምሽግ” ሐሰተኛ አማልክትን የመሳሰሉ አንድ ሰው በስሕተት የሚታመንባቸው ነገሮች ማለት ነው
|
|||
|
* “የተመሸገ” የሚለው፣ “በሚገባ የተከለለ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል
|
|||
|
* “ምሽግ” ወይም፣ “መከላከያ” – “ጥበቃ የሚደረግለት ቦታ” ወይም፣ “ጠንካራ መከላከያ ያለው ቦታ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል
|