am_tw/bible/other/spear.md

8 lines
586 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ጦር
ጦር በአንድ በኩል ሹል ብረት ያለው ሆኖ ጠላት ላይ የሚወረወር ረጅም እጀታ ያለው መሣሪያ ነው
* በጥንት ዘመን ጦር በጦርነት ጊዜ የተለመደ መሣሪያ ነበር። በአሁኑ ጊዜም ቢሆን የተለያዩ ወገኖች ይጠቀሙበታል
* ኢየሱስ መስቀል ላይ በነበረ ጊዜ ወታደሩ ጎኑን የወጋው በጦር ነበር
* አንዳንዴ ሰዎች ዓሣ ለመያዝ ወይም የሚበላ ሌላ እንስሳ ለመግደል ጦር ይወረውራሉ