# ጦር ጦር በአንድ በኩል ሹል ብረት ያለው ሆኖ ጠላት ላይ የሚወረወር ረጅም እጀታ ያለው መሣሪያ ነው * በጥንት ዘመን ጦር በጦርነት ጊዜ የተለመደ መሣሪያ ነበር። በአሁኑ ጊዜም ቢሆን የተለያዩ ወገኖች ይጠቀሙበታል * ኢየሱስ መስቀል ላይ በነበረ ጊዜ ወታደሩ ጎኑን የወጋው በጦር ነበር * አንዳንዴ ሰዎች ዓሣ ለመያዝ ወይም የሚበላ ሌላ እንስሳ ለመግደል ጦር ይወረውራሉ